የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም የኢትዮጵያ መንግሥት እና ክልላዊ መሪዎች በአገሪቱ ላሉት ግጭቶች በንግግር ፖለቲካዊ መፍትሄ እንዲፈልጉ ጥሪ አቀረቡ። የቀድሞው የኢትዮጵያ ...
አርብ ዕለት ቀይ ሒጃብ የለበሱ ሙሽሮች እና ቀይ ባርኔጣ እና ነጭ ካባ ከለበሱ ተጣማሪዎቻቸው ጋር ሆነው በይፋ ባል እና ሚስት የሚሆኑበትን ዋናው የጋብቻ ሥነ ሥርዓት ላይ ለመታደም የከተማዋ ባህላዊ ...
የአዳም ረታ አዲሱ 'መዝሙረ ሄላም' የተሰኘው የረዥም ልብ ወለድ መጽሐፍ 1,008 ገጾች ሲኖሩት በአምስት ክፍሎች የተከፈለ ነው። ይህ የአዳም አዲስ መጽሐፍ ከዚህ ቀደም የሚጠቀማቸው እንደ ሕፅናዊነት ...
የዓለም እግር ኳስ ፌደሬሽን (ፊፋ) ድርጅቱን እና ፕሬዚዳንቱን ጂያኒ ኢንፋንቲኖን ለማዳከም እየተደረገ ነው ያለውን "የተቀናጀ እና የቀጠለ ዘመቻ" በጥብቅ ተቸ። ፌደሬሽኑ ባወጣው መግለጫው ይህን ...
በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ በሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ላይ በተፈጸመ ጥቃት ቢያንስ አምስት ሰዎች መገደላቸውን የዞኑ ባለሥልጣን እና የሆስፒታል ምንጮች ለቢቢሲ ተናገሩ። በሕዝብ ...
"በሆርሞን ምርመራ ውጤት" በሚል ምክንያት ከውድድር ውጪ መደረጓ እንዳልተዋጠላት አስረድታለች። End of ብዙ የተነበቡ "ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ለዓለም ሻምፒዮና ልሄድ የነበረው። ይሄን ዕድል አግኝታ ...
(ጂኖም) በሰው ሠራሽ አስተውሎት በተሳካ ሁኔታ ሲሰራ ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው። ተመራማሪዎቹ ይህንን ተጠቅመው 16 አዳዲስ ቫይረሶች በመፍጠር ባክቴሪያዎችን መበከል ችለዋል። እነዚህ ቫይረሶች ሰዎች ...
የሥዕል እና የቅርጻ ቅርጽ ባለሙያ የሆነው ዮናስ መኳንንት፤ ተወልዶ ያደገባትን፣ የእንጀራ ገመዱ የነበረችውን አዲስ አበባን ጥሎ ገጠር ከገባ ከጥቂት ወራት ...
"ምናልባትም በቅርብ" ጊዜ ውስጥ ይህንን ከመሬት በታች ባለ ተቋም ላይ "እጅግ ከባድ" ጥቃት እንደምትፈጽም ተናግረዋል። ኢራን፣ በጠንካራ ሁኔታ የተመሸገው እና ገና ግንባታ ላይ ያለው ይህ ተቋም፣ ...
"እንደ አዲስ ለሰብዓዊ መብቶች ጥሰት አጋልጧል" ሲል አስጠነቀቀ። የፌደራል መንግሥት እና የትግራይ ክልል ባለሥልጣናት እንደ የንጹኃንን ደኅነንት ማስጠበቅ ላሉ ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብቶች መርሆዎች ...
የዩክሬን ድሮን በርካታ ሰዎች በሚዝናኑበት የደቡባዊ ሩሲያ ባሕር ዳርቻ ላይ ባደረሰው ጥቃት ሦስት ሕጻናትን ጨምሮ ሰባት ሰዎች መገደላቸውን የአካባቢው ባለሥልጣናት አስታወቁ። ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ...
"የዘፈቀደ፣ ምክንያት የለሽ እና ከሕግ የተቃረነ" እንደሆነ በመግለጽ ክስ ማቅረባቸውን ቢቢሲ የተመለከተው ሰነድ ያስረዳል። ለዚህ ክስ ምላሽ የሰጡት የዋይት ሃውስ ቃል አቀባይ ኩሽ ዴሳይ፣ አሜሪካ ...